Ministry Of Education
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2016 ዓ...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና የተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ፦
➧ የሁለተኛ ዲግሪ እና ሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች፦
ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ መደበኛ እና የእረፍት ቀናት የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 21 እስከ 23/2016 ዓ.ም ይሆናል፡፡
➧ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች
ሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 24 እስከ 26/2016 ዓ.ም ይሆናል።
ትምህርት ለመደበኛ እና የማታ ተማሪዎች መስከረም 28/2016 ዓ.ም እንዲሁም ለእረፍት ቀናት ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister