Ministry Of Education
🔰ኖት በብቃት ፣በጥራት ።፣ እንዲሁም ቀልጠፋ በሆነ መልኩ የማፃፍ ጥበብ (ክፍል ፪) ❓ግቢ ከገባን በኋላ ምን አይነት የኖት አፃፅፍ ስልት ብንከተል ነው ው...
🔰ኖት በብቃት ፣በጥራት ።፣ እንዲሁም ቀልጠፋ በሆነ መልኩ የማፃፍ ጥበብ (ክፍል ፪)
❓ግቢ ከገባን በኋላ ምን አይነት የኖት አፃፅፍ ስልት ብንከተል ነው ውጤታማ የምንሆነው ?
❓እንዴት አርጌ ብፈጥነው ሌክቸረሮች የሚያስተምሩትን እየተረዳሁ ኖት መፃፍ የምችለው ?
❓Highschool ላይ ያለውን የመማር ማስተማር ሙድ እንዴት መብላት ይቻላል?
©ቀሰም አካዳሚ
1⃣መምህሩ የተናገረውን ቃል በቃል ለመፃፍ አትምክሩ!
በራሳችሁ አገላለፅ እና ሊገባችሁ በሚችል ቀላልor simple English ፃፉ!
2⃣ መምህሩበ English language የተናገረውን አገላለፅ ወደ አፍ መፍቻ ቋንቋችሁ ሳተረጉሙ ለመረዳት ሞክሩ!
ለምሳሌ
1) አንድ ሰው '' I have eaten my lunch'' ብሎ Microsoft office word ላይ type አርጎ Save ለማረግ 5second ወሰደበት እንበል!
2)እንገና ደግሞ '''' I have eaten my lunch'' ብሎ Microsoft office word ላይ type አረገና የፃፈውን አጥፍቶ በ power Geez በአማሪኛ ''ምሳዬን በልቻለው'' ብሎ Save ለማረግ 11 Second ወሰደበት እንበል!
ብዙዎቻችን መምህራኖች በEnglish ሲያስተምሩ አገላለፁን ወደኛ አፍ መፍቻ ቋንቋ እየተረጎምን ነው!ለምሳሌ ''I've eaten my lunch '' የሚል ነገር ብንሰማ አይምሯችን ላይ'' ምሳዬን በልቻለው የሚል የአማርኛ ቃል ድቅን ይላል!ይህ ማለት ሁለተኛውን የአረዳድ ዘዴ እየተጠቀማችሁ ነው!ዮሄ ደግሞ በጣም ኋላ ቀር እና ጊዜ ገዳይ ነው !
ዝለዚህ መምህራኖች የሚናገሩትን English ሳትተረጉሙ በመጀመሪያው step ወደ አይምሯቹህ ' Save 'ማረግን ብትለማመዱ ፣ ከሌከቸረሩ ጋር እኩል የመራመድ ጊዜ አገኛችሁ ማለት ነው!ይሄን ዘዴ ለመልመድ ብዙ ልፋት ይጠይቃል እስከዛ ግን ድሮ በመሃል በመሃል እየተረጎማችሁ ለመረዳት ሞክሩ!
3⃣በሌሰኑ መጨረሻ ላይ እና መጀመሪያ ላይ ልብ ብላችሁ መምህሩን ተከታተሉ!
ብዙዎቻችን መምህር ሲገባ እርስ በእርስ መኝሾካሾክ ፣ የኖት ደብተር ለማዘጋጀት መጣደፍ ፤ እንዲሁም መምህሩ ሊወጣ ሲል ''ለመቼ በወጣልን'' እያልን ደብተራችንን ዘገትን ቶሎ ከክላስ ለመውጣት እንቸኮላለን!ትልቁ ስህተት እዚህ ጋር ነው!
✅መምህሩ መጀመሪያ ላይ የሚያወራውን ልብ በሉ
Introduction ላይ ''ዛሬ የምንማረው ይሄን ይሄን ነው''ብሎ ሲነግራችሁ ምን ምን Topic ላይ focused ሆናችሁ ኖት መውሰድ እንዳለባችሁ ሹክ እያላችሁ ነው!
እንዲሁም መሸረሻ ላይ ዛሬ ይሄን ለማየት ሞክረናል ፣ በዚህ ወቶ በዚህ ወርዶ እያለ ፤ ይሄ ምን ማለት እንደሆነ ተምረናል ሲላችሁ ።ከዛ lesson የቱ የቱ ነገር ፈተና ሊመጣ እንደሚችል ፊንጭ እየሰጣችሁ ስለሆነ አነፍንፋችሁ ተከታተሉት
❗️Warning : Conclusion ላይ የተናገረው ሁሉ ፈተና ላይ ይመጣል ማለት አደለም፣ አዳዲስ ነገሮች Exan ላይ ሊመጡ ይችላሉና!
4⃣መምህሩ ፣ ቦርድ ላይ የሚፅፋትን እያንዳንዷን ነገር ገልብጡ!
ሌክቸቸረር ዝም ብሎ እጁን ወደ ቦርድ አይጠቁመም፤ የሆነ ነገር ከፃፈ ነገር አለ ማለት ነው እና አ
ደራችሁን እንዳትበሉ
፤ ልብ በሉ!(አቤት ግጥም 😎)
5⃣የሌክቸረሩን የማስተማር እንዲሁም ፈተና አወጣጥ ሙድ ብሉበት!
ሌክቸረር ከሌክቸረር ቢለያይም አብዛኛኞቹ ተማሳሳይ የገለፃ ስልት ይጠቀማሉ ።
ለምሳሌ
There are three reasons why...
First...second...third...
The significance of this is...
The impact of this is...
From this,we can see
የሚል አገላለፆች ካሉ or
አንድ phrase በመደጋገም ከተናገረ ፣ ድምፁን ከፍ or ዝቅ እያረገ ሌክቸረር ከተናገረ ያኔ እስክርቢቷችሁን ደብተራችሁ ላይ አርጋችሁ ኖት ጥቡ 🤓
6⃣የራሳችሁን አጫጭር ኖቶች የመያዝ ጥበብ አዳብሩ
ኖታችሁን ,በ Bulleting ,numbering system, abbreviation እና symbol በመጠቀም ኖት ለመያዝ ምክሩ ላይክ
●Reaction = Rxn
●Creativity =Cr8ivity
●increase = ⬆️
●If and only if <=>
●Bullets like (◆▭▢➠➤➢●)
ስለዚህ አታስቡ (አጫጭር ኖቶች የመያዝ ጥበብ በሚል ሰፋ አርገን ምርጥ ምርጥ ዘዴዎችን እናያለን)
📌ስለኖት አያያዝ ጥበብ አውርተን አልጨረስንም ይቀጥላል!
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
ትምህርት ሚኒስቴር
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister